የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ከጠዋቱ 2፡00-10፡30 👉🏾ቡራዩ ማርያም በከፊል ፣ አሸዋ ሜዳ ፣ ሻንጎታ ፣ ቁሳዬ ፣ ወረገኑ መንደር ፣ ገብርኤል ሰፈር ፣ ሳይት ፣ ወሃ ታንከር ሰፈር ፣ ሰፈራ እና አካባቢው 👉🏾ልደታ ፣ ቢሪሞ ሜዳ ፣ ሜክሲኮ ፌደራል ፖሊስ ፣ ጦርሀይሎች ምድር ሀይል ጊቢ ፣ ልደታ ፍርድ ቤት እና አካባቢው 👉🏾ሳሚ ህንጻ ፣ ስካይ ላይት ሆቴል ፣ ሚሊኒየም አዳራሽ ፣ አለም ሲኒማ ፣ አባሳደር ሆቴል ፣ ጁፒተር ሆቴል ፣ ፉሪ ፣ካፕታል ሲሚንቶ እና አካባቢው 👉🏾ድሬ ከአስፋልትበላይ፣ ገፈርሳ ውሀ ግድብ ፣ ሲሊ፣ ከረላ፣ መናገሻ ፣ ኬላ ፣ BM ሳይት ፣ ሲሼር ፣ ዘጸሀት ፣ መናገሻ አበባ ልማት እና አካባቢው የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡ ስለሆነም…
Read the full story at addis_reporter ↗