«እኔ የለሁበትም» ሶማሊያ

WASULIFEneutral2026-10-12 19:38:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

«እኔ የለሁበትም» ሶማሊያ 📌ሶማሊያ በኢትዮጵያና ኤርትራ ውጥረት ገለልተኛ መሆኗን ገለጸች:: በቅርቡ ከግብፅ፣ ሱዳንና ኤርትራ ጋር አራትዮሽ ስምምነት ተዋውላ የነበረችው ሶማሊያ፤ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል እያደገ በመጣው ውጥረት ውስጥ ገለልተኛ መሆኗን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሯ አማካኝነት አስታወቀች። በጋሮዌ ኦንላይን የወጣው መረጃ እንደሚያመለክተው፤ ሶማሊያ «እኔ የለሁበትም» በማለት የያዘችው ገለልተኛ አቋም፣ በአራቱ ሀገራት መካከል ታስቦ የነበረውን የጋራ ግንባር ያላላና የቀጠናውን የኃይል ሚዛን ያስለወጠ እርምጃ ሆኗል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]