እስራኤል የኢትዮጵያ ካርጎ አውሮፕላን ወደ አየር ክልሏ እንዳይገባ ለምን መለሰች❓

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-12 19:30:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

እስራኤል የኢትዮጵያ ካርጎ አውሮፕላን ወደ አየር ክልሏ እንዳይገባ ለምን መለሰች❓ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 2/2019 ዓ.ም የኢትዮጵያ አንድ ካርጎ አውሮፕላን ከአዲስ አበባ ተነስቶ መዳረሻውን እስራኤል ቤን ጉሮይን አየር ማረፊያ አድርጎ እየበበረ ሳለ ወደ እስራኤል አየር ክልል እንዳይገባ በመከልከል ወደ አዲስ አበባ መመለሱን አልጀዚራ ዘግቧል። ይህ ካርጎ አውሮፕላን እንዲመለስ የተደረገው በአውሮፕላኑ ውስጥ አንድ የኢንዶኔዥያ ዜጋ በመኖሩ ነው ተብሏል። የኢንዶኔዥያ ዜጎች በልዩ ፈቃድ ካልሆነ በስተቀር ወደ እስራኤል መግባት አይችሉም። ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ዛሬ በስልክ መወያየታቸው ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]