🔥 " በዛፍ ስር ተጠልለን ነው ያለነው፤ የዕለት ጉርስ እንኳ የለንም " - ተጎጂ አርሶ አደሮች

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-12 20:59:56 UTC
AdYour ad here[email protected]

🔥 " በዛፍ ስር ተጠልለን ነው ያለነው፤ የዕለት ጉርስ እንኳ የለንም " - ተጎጂ አርሶ አደሮች በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ፣ " ምስትንክር " በምትባል ጎጥ መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ/ም ረፋድ 3:30 አካባቢ በደረሰ የእሳት አደጋ የ30 አባውራዎች 56 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። 52 የሳር እና 4 የቆርቆሮ ቤቶች፣ 348 ኩንታል እህል፣ አልባሳት፣ የቤት እቃዎች፣ 8 የንብ ቀፎዎች እና 28 ዶሮዎች ሙሉ በሙሉ ተቃጥለዋል። ቃላቸውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የሰጡ አርሶ አደሮች " የአደጋው መነሻ ምን እንደሆነ አናውቅም ፤ ከኩሽና ነው የተነሳው የሚል ወሬ ነው የሰማነው " ብለዋል። " ወቅቱ የሰብል መሰብሰቢያ ስለሆነ ሁሉም ወደ ስራ ቦታ በሄደበት ወቅት ነው ቃጠሎው የተከሰተው " ሲሉ አስረድተዋል። እሳቱ ከባድ እንደነበርና ያዩ ሰዎች ለመቆጣጠር ቢሞክሩን እንዳልቻሉ፤ የ30…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]