📸 ያለ ጠባቂ በምትገኘው #አክሱም ከተማ ነዋሪዎች በየመንደሩ ንብረታቸውን ከዘራፊ እየጠበቁ ይገኛሉ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-12 22:43:46 UTC
AdYour ad here[email protected]

📸 ያለ ጠባቂ በምትገኘው #አክሱም ከተማ ነዋሪዎች በየመንደሩ ንብረታቸውን ከዘራፊ እየጠበቁ ይገኛሉ። በእክሱም ዩኒቨርሲቲም ከፍተኛ ጥበቃ አለ። በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ "ተቋማችንን አናስደፍርም " በሚል እንደተደረገው የአክሱም ዩኒቨርስቲ መላው ማህበረሰብ ፣ የማኔጅመንት አባላት ፣ አመራሮች ፣ ሰራተኞች ተቋማቸው እንዳይደፈር፤ የህዝብና የመንግሥት ንብረት እንዳይዘረፍ ቀንና ለሊት የተጠናከረ ጥበቃ እያደረጉ ይገኛሉ። ያለ ጠባቂ ባዶዋን ወደምትገኘው አክሱም ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል እየመጡ እንደሚገኝ ተነግሯል። ፎቶ፦ አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]