እንኳን ለበዓታ ለማርያም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!!

ADDIS_NEWSneutral2026-10-13 05:01:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

እንኳን ለበዓታ ለማርያም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!!! ወደ ቤተ መቅደስ ገባች🙏🙏🙏 በመካንነት የነበሩት ወላጆቿ ኢያቄምና ሐና በንጽህና በቅድስና ቢኖሩም በወቅቱ የነበሩት ካሕናተ ኦሪት ልጅ ስላልወለዱ መስዋዕታቸውን እንኳን ሊቀበሏቸው ፈቃደኛ አልነበሩም፡፡ ወላጆቿ ወደ እግዚአብሔር ጸልየው፣ ልጅ ከሰጣቸው ለቤተ እግዚአብሔር ሊሰጡ ስዕለት ገብተው ቅድስት ድንግል ማርያምን ወለዱ፡፡ እመቤታችን ገና በቅድስት ሐና ማሕጸን ከነበረችበት ወቅት ጀምሮ ተአምራት ታደርግ ነበር፡፡ ቤርሳቤህ የተባለች ሴት የሀናን መጽነስ ስትሰማ በደስታ ልትጎበኛት መጣች፡፡ አንድ አይኗን አጥታ የነበረችው ይህች ሴት ቅድስት ሐናን እንኳን ደስ አለሽ ብላ ሆዷን ከዳሰሰቻት በኋላ በዚያው እጇ ዓይኗን ብትነካው ዐይኗ በርቶላታል፡፡ ይህን ምሳሌ አደርገው ድውያን እየመጡ ሆዷን ዳሰው ይፈወሱ ነበር፡፡ በቅድስት ድንግል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]