አምስት ኮለኔሎች እጃቸውን ሰጡ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-10-13 05:09:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

አምስት ኮለኔሎች እጃቸውን ሰጡ‼️ የጄኔራል ጆን ሜዲድ አጃቢዎችና ሹፌር ጄኔራሉን ከመኪናቸው ጋር በእንትጮ በረሃ ትተው ለመከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥተዋል። አዚህ በተጨማሪ ኮሎኔል ብርሃኔ ገብረአናንያ (የቀድሞ የትግራይ ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር አሁን የአርሚ 72 ምክትል አዛዥ) ጨምሮ አጠቃላይ አምስት ኮለኔሎች ከቡድናቸው ጋር እጅ ሰጥተዋል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]