“ከኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ እጄን አንስቻለሁ፤ የለሁበትም”- ሶማሊያ‼️
“ከኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ እጄን አንስቻለሁ፤ የለሁበትም”- ሶማሊያ‼️ ሶማሊያ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል እየተፈጠረ ባለው ውጥረት ውስጥ ተሳታፊ እንዳልሆነች እና በጉዳዩ ላይ ጣልቃ ለመግባት ፍላጎት እንደሌላት አስታወቀች። ይህ አቋም የተገለጸው በቀይ ባሕርና በቀንድ አፍሪካ አካባቢ የዲፕሎማሲ ውጥረቶች በተጠናከሩበት ወቅት ነው። የሶማሊያ አቋም በግብፅ አስተናጋጅነት በኤል አላሜን ከተካሄደው የክልሉ መሪዎች ስብሰባ በኋላ አዲስ ትኩረት የሳበ መግለጫ ሆኗል። የሶማሊያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሐሰን መሐመድ አሊ (ናዳራ) ለቢቢሲ ሶማሊ በሰጡት ቃለ ምልልስ፣ ሶማሊያ በሁለቱ አገራት መካከል ባለው ግጭት ወገን እንደማትይዝ ገልጸዋል። የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ከሳምንት በፊት ከግብፅ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት መብት እንዳላት መደገፋቸውን መዘገባችን…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗