በወሊድ ጊዜ የሚያጋጥም ጭንቀት ለከባድ የአእምሮ ህመም ሊያጋልጥ እንደሚችል ተነገረ
በወሊድ ጊዜ የሚያጋጥም ጭንቀት ለከባድ የአእምሮ ህመም ሊያጋልጥ እንደሚችል ተነገረ ልጅ መውለድ የእናትነት አዲስ የህይወት ልምድ በመሆኑ እሱን በመላመድ እና በማስተካከል ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮች ሊኖሩ እንደሚችሉ ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት የኤካ ኮተቤ ሜዲካል ዳይሬክተር እና የአዕምሮ ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ረድኤት ሰለሞን ናቸው ። ከወሊድ ጋር ተያይዞ ያሉ የሆርሞን ለውጦች እናቶችን ለተለያዩ የአዕምሮ ህመሞች ተጋላጭ ሊያደርጋቸው ይችላል ብለዋል። ከእርግዝና ወቅት ጀምሮ የተለያዩ ችግሮች ሊያጋጥሙ ስለሚችሉ ተጋላጭነታቸውን ይበልጥ ከፍ ሊያደርገው እንደሚችል ጠቁመዋል ። በማህበረሰብ ውስጥ ለወለደች እናት የሚደረግ ድጋፍ የተለመደ ነው ያሉት ዶ/ር ረድኤት የእነዚህ ድጋፎች መጓደል አንዲት እናትን ከቀላል እስከ ከባድ ደረጃ ላለው የአእምሮ ህመሞች ተጋላጭ ሊያደርጋት እንደሚችል…
Read the full story at zena24now ↗