ጀግናው አትሌት እና ስራ ፈጣሪ ሀይሌ ገብረስላሴ በፎርብስ ተፅኖ ፈጣሪ ድንቅ አፍሪካዊ ሲል መርጦታል❗️

BROOK_NEWS_ETHIOPIAneutral2026-10-13 15:05:57 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጀግናው አትሌት እና ስራ ፈጣሪ ሀይሌ ገብረስላሴ በፎርብስ ተፅኖ ፈጣሪ ድንቅ አፍሪካዊ ሲል መርጦታል❗️ 👉 በምርጫ አሊ ዳንጎቴን ጨምሮ ትሬቨር ኖሀ የመሳሰሉ ዓለም አቀፍ ታላላቅ ሰዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ተካቷል።

Read the full story at brook_news_ethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]