በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ።
በሞተር ብስክሌት ላይ ተጥሎ የነበረው እገዳ ተነሳ። ከነገ ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ መንቀሳቀስ ይቻላል። እገዳው መነሳቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሳውቋል። የሞተር ሳይከል መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያላቸውና መንቀሳቀሻ ፈቃድ ያደሱ ሞተር ሳይክል አሽከርካሪዎች ከነገ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ/ም ጠዋት 12:00 ሠዓት ጀምሮ የትራንስፓርትና የትራፊክ እንቅስቃሴን ለመቆጣጠር የወጡ ህጎችን አክብረው እንዲንቀሳቀሱ ተፈቅዷል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗