ፕራይም ሪል እስቴት በቦሌ ሚሊኒየም ሳይት ለደንበኞቹ ከውል ጊዜው ቀድሞ ያስገነባቸውን ቤቶች አስረከበ
ፕራይም ሪል እስቴት በቦሌ ሚሊኒየም ሳይት ለደንበኞቹ ከውል ጊዜው ቀድሞ ያስገነባቸውን ቤቶች አስረከበ ኩባንያው የ2 ዓመት የማስረከቢያ ውል ለደንበኞቹ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም በትጋት በመሥራት ከውል ጊዜው በ1 ዓመት ከግማሽ (በ18 ወራት) ቀድሞ ማስረከብ መቻሉን ተናግሯል። ለቦሌ ሚሊኒየም አፓርትመንት አዲሶቹ ባለቤቶችም በትላንትናው ዕለት ቁልፍ አስረክቧል። በስነ-ሰርዓቱ ላይ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መሀመድ ወርቁ፣ የፕራይም ሪል ስቴት ምክትል ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ሀላ ሰይድ፣ ከፍተኛ አመራሮች፣ የቤተሰብ አባላት፣ የባንክና ፋይናንስ ተቋማት ሃላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ፕራይም ሪል እስቴት በ2015 ዓ.ም በይፋ ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በግንባታ፣ በኮንክሪት ማቅረብ እና በግንባታ ግብአቶች አቅርቦት ዘርፍ የረጅም ዓመታት ልምድ ያላቸው…
Read the full story at zena24now ↗