በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁአን ናቸው 🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-10-13 15:40:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁአን ናቸው 🙏 ጌታችንን ያጠመቀው ቅዱስ ዮሐንስ፣ ሰማይን ዝናብ እንዳይሰጥ የዘጋው ነቢዩ ቅዱስ ኤልያስ የገዳማዊ ሕይወት ድንቅ ምሳሌዌች ናቸው። በበረሀ ሲኖሩ ጸጉራቸው የተንዠረገገ፣ ከሰው ርቀው በእግዚአብሔር ዓላማ የኖሩ ገዳማውያንም ናቸው። በስጋዊው ዓለም ባላቸው ድርሻ ድሆች ሲሆኑ በመንግስተ ሰማያት ግን ከሁሉ የበለጡ ናቸው። እልጫውን ዓለምም አጣፍጠውታል። ዛሬም ድርስ የእንርሱን እርእያነት የተከትሉ፣ ምንኩስናን የመረጡ፣ በገዳማዊ ሕይወት በጾምና በጸሎት የሚተጉ እናቶችና አባቶች በረከታቸው ለሀገርና ለወገን ተርፎ ይገኛል። እግዚአብሔርን ብለው አለሙን ትተው እጅግ በአስቸጋሪ የአለም ፈተና ውስጥ ሆነው ስለኛ ሰላምና ድኅነት ሌት ተቀን የሚማልዱልንን ገዳማዊያንን ማስታወስ ይገባናል፡፡ “ቤተ ቅዱሳን ፈትለወርቅ ማርያም የእናቶች ገዳም” በከባድ ንፋስና ዝናብ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]