የህውሃት 14ኛ የጦር መሳሪያ ዴፖ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼

WASULIFEneutral2026-10-14 17:00:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

የህውሃት 14ኛ የጦር መሳሪያ ዴፖ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼ ​📍 ከዉቅሮ ከተማ 12 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ዋሻና ወታደራዊ ማከማቻ ውስጥ የነበሩ ሮኬቶች፣ የመድፍና የአጭር ርቀት ተተኳሾች ተይዘዋል። ባለፉት ሁለት ሳምንታት ብቻ የተያዙት የሕወሃት መሣሪያ ዲፖዎች ቁጥር 14 ደርሷል ነው የተባለው።ባለፉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ በርካታ ዲፖዎችና ይዞታዎች ሊጋለጡ የቻሉት የአካባቢው ሕዝብና የሰላም ኃይሎች በሚሰጡት ጥቆማና ትብብር ምክንያት እንደሆነ ተገልጿል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]