ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የመዋቢያ እቃዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተነገረ
ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የመዋቢያ እቃዎች ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተነገረ የኢትዮጵያ ምግብ መድሀኒት ባለስልጣን ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ መዋቢያ እቃዎች ቁጥጥር ላይ ዘርፉ ራሱን በመቻል በመድሀኒት፤በምግብ ፤በጤና ግብዓት እና በመዋቢያ ግብዓቶች ላይ የመመሪያ አዋጅ እንዳለው አስታውቋል፡፡፡ የመዋቢያ እቃዎችም ራሱን የቻለ መመሪያ ያለው ሲሆን ያንን መመሪያ እንደ አንድ መስፈርት አድርገን ነው የምንከተለው ሲሉ ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒት ባለስልጣን የደቡብ ምስራቅ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ገዛኸኝ እንዳለ ናቸው፡፡ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የመዋቢያ እቃዎች ከመጀመሪያው ወደ ሀገር ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ምርቱን ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ምርቱን ሲያስተዋውቁ የአስመጪ ድርጅት ከባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ መምጣት…
Read the full story at zena24now ↗