ጥብቅ መልዕክት‼
ጥብቅ መልዕክት‼ 📌በጋምቤላ ከተማ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጣለ‼ የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ በሌሊት ማንነታቸው ባልታወቁ አካላት በተፈጸመ ጥቃት የዜጎች ሕይወት ማለፉን አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። ኮሚሽኑ ለተጎጂዎች ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቶ፣ ጥፋተኞችን ለሕግ ለማቅረብ ከፌዴራልና ከክልል የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት እየሠራ መሆኑን ገልጿል። በከተማዋ የተፈጠረውን የፀጥታ መደፍረስ ተከትሎ ጥብቅ ውሳኔዎች የተላለፉ ሲሆን፦ 📌ከዛሬ ምሽት 12፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ነጋታው 12፡00 ሰዓት ድረስ ላልተወሰነ ጊዜ በጋምቤላ ከተማ የሰዎችና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ በጥብቅ ተከልክሏል:: 📌 ከታጣቂ የፀጥታ አካላት ውጭ ማንኛውም አካል መሣሪያ ይዞ መንቀሳቀስ የተከለከለ መሆኑ ተነግሯል። 📌ሕዝቡ ስሜታዊ ሳይሆን በመረጋጋት ለፀጥታ ኃይሎች ትብብር…
Read the full story at wasulife ↗