ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ወታደራዊ ትብብር‼️
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ወታደራዊ ትብብር‼️ ኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ በመከላከያ ዘርፍ ስለሚደረግ ትብብር ተወያዩ‼️ ጦሩ በይፋዊ የማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ብርጋዴር ጄኔራል ኒምካን በጦሩ ዋና መሥሪያ ቤት ከኢትዮጵያ ተወካይ እና በሶማሌላንድ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ከሆኑት አቶ ተሾመ እንዲሁም ከኤምባሲው የመከላከያ አታሼ ጋር ውይይት አድርገዋል። [አዩዘሀበሻ] ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗