ሁለት መረጃዎች‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-10-14 17:34:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሁለት መረጃዎች‼️ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ታግዶ የነበረው እና በድሮን ጥቃት ጉዳት ደርሶበት የነበረው የትግራይ ቴሌቪዥን ወደ መደበኛ ስርጭቱ እንዲመለስ በድሮን ጉዳት የደረሰበትን የመጠገን ስራ ለመጀመር መታቀዱ ታውቋል። 📌በትግራይ ክልል ለበርካታ ወራቶች ለመንግሥት ሰራተኞች ሳይከፈል የቆየው ደመወዝ ለመክፈል እንቅስቃሴ ተጀምሯል። @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]