በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ያለው የኑሮ ውድነት ጫና አሁንም አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል።
በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ ያለው የኑሮ ውድነት ጫና አሁንም አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮም የኑሮ ውድነት ጫናን ለማስታገስ የዲጂታል አሰራሮችንና አዳዲስ የግብይት ማዕከላትን እንደሚያጠናክር አስታውቋል። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ የዕቃዎችን ዋጋ ለማረጋጋት ፣ የአቅርቦት ክፍተትን ለመቅረፍ እና የንግድ ፈቃድ አሰጣጥን ለማሻሻል የተደረጉ ጥረቶች ውጤታማ እንደነበሩ አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የንግዱን ማኅበረሰብ አገልግሎት ማሻሻል፣ የአቅርቦትና ፍላጎት ሚዛንን ማስጠበቅ እንዲሁም የንግድ ህግና ደንቦችን ማስከበር ላይ በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል። በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ቀደም ሲል በተወሰኑ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ ያተኮረውን አቅርቦት በማስፋት ሰብል፣ ፓስታና ሩዝ በዘላቂነት እንዲቀርቡ መደረጉ ተጠቁሟል። በተጨማሪም የዩኒፎርም፣ የደብተርና ሌሎች…
Read the full story at zena24now ↗