ሰበር መረጃ‼️
ሰበር መረጃ‼️ የኤርትራ ወታደሮችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ስድስት የጭነት መኪኖች ላይ ሰንዓፈ አቅራቢያ ዛሬ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም አመሻሹን ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል። በተመሳሳይ በራማ በኩል በርካታ የኤርትራ ተሳቢ መኪኖች በድሮን ተመተዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗