ኬፊ በቱሉ ካፒ የሚያካሂደውን የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት በድጋሚ ጀመረ።
ኬፊ በቱሉ ካፒ የሚያካሂደውን የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክት በድጋሚ ጀመረ። "ኬፊ ጎልድ ኤንድ ኮፐር" (KEFI) የተባለው የውጭ ማዕድን ኩባንያ በኦሮሚያ ክልል በሚገኘው የቱሉ ካፒ የወርቅ ፕሮጀክቱ ላይ አጋጥሞት በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት አቋርጦት የነበረውን ሥራ በድጋሚ መጀመሩን አስታወቀ። ባለፈው ዓመት መጨረሻ የተከሰተውንና በ12 ዓመታት የፕሮጀክት ስራው የሰው ህይወት ያለፈበትና ጉዳት የደረሰበትን የደህንነት እንዲሁም የፀጥታ ችግር ክስተት "የገንጂ ሁነት" በማለት ጠርቶታል። ኩባንያው ከአካባቢው ማህበረሰብ፣ ከፌደራልና ከኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት፣ ከጸጥታ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ ችግሩ መፍታቱን ገልጿል። ውይይቱ ፦ - የማህበረሰቡ ማህበራዊ ደኅንነትና ጥቅሞች፣ - የሥራ ዕድል ፈጠራ፣ - የጸጥታና አጠቃላይ የደህንነት ጉዳዮች፣ - የሥራ ቦታ ደህንነት ... ላይ ትኩረት…
Read the full story at tikvahethiopia ↗