#መረጃ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-10-14 21:05:10 UTC
AdYour ad here[email protected]

#መረጃ‼️ የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ፍትዊ ፀሃዬ (ወዲ ፀሃዬ) በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼️ በዛሬው ዕለት፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም፣ የህወሓት ታጣቂ ኃይል የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ክፍል አዛዥ ተብሎ የተጠቀሰው ብርጋዴር ጄኔራል ፍትዊ ፀሃየ፣ በቅጽል ስሙ ወዲ ፀሃዬ፣ በተሽከርካሪ ውስጥ ተደብቆ ለማምለጥ ሲሞክር በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) እና በትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች ገልጸዋል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]