ምክር ቤቱ የ13 ቋሚ ኮሚቴዎችን አደረጃጀት አጸደቀ

ADDIS_NEWSneutral2026-10-15 10:27:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ምክር ቤቱ የ13 ቋሚ ኮሚቴዎችን አደረጃጀት አጸደቀ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በአዲስ የተደራጀውን የ13 የቋሚ ኮሚቴዎች አደረጃጀት፣ ተግባርና ኃላፊነት አጽድቋል፡፡ አፈ ጉባኤ አህመድ ሺዴ በስብሰባው ላይ እንደገለጹት፤ ስያሜያቸው የተቀየሩ ተቋማት በመኖራቸው በመደመር መንግሥት ስትራቴጂያዊ እቅድ መሰረት የቋሚ ኮሚቴዎች ተግባርና ኃላፊነት በአዲስ እንዲደራጅ ተደርጓል፡፡ በዚህ መሰረት ምክር ቤቱ የሚከተሉትን የ13 ቋሚ ኮሚቴዎች አፅድቋል፡- 1. የሕግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ 2. የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ 3. የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ 4. የሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ 5. የጤና፣ ማህበራዊ ልማት እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ 6. የውሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]