ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አዲስ ውጥረት!
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ አዲስ ውጥረት! የአፍሪካ ቀንድ በውጥረት ውስጥ በሚገኝበት በዚህ ወቅት፣ በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተጠናከረው ውጥረት የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ስቧል። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በስልክ ከተነጋገሩ በኋላ ለቀጠናው ያስተላለፉት መልዕክት አዲስ የዲፕሎማሲ ውይይት መነሻ ሆኗል። ሙሉውን ዘገባ ያድምጡ https://youtu.be/koamC0whNog
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗