ሱዳን‼️
ሱዳን‼️ ሱዳን ኢትዮጵያ ለፈጣን ድጋፍ ሰጪ ኃይሎች (RSF) የምታደርገውን የተባለውን ድጋፍ የምታቆም እና የሱዳንን ደህንነት መፈታተኗን የምትተው ከሆነ፣ ከአዲስ አበባ ጋር ለውይይት ክፍት መሆኗን አስታወቀች። የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሙህዪዲን ሳሌም ይህንን የገለጹት ከፈረንሳይ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዣን ማሪ ሳፋ ጋር በካርቱም ባደረጉት ውይይት ላይ ነው። የሁለቱ ሀገራት ውጥረት ያሻቀበው፣ ካርቱም በተለይም የኢትዮጵያን ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሱዳን አማጺያን የሥልጠና እና የድንበር ተሻጋሪ ጥቃቶች መነሻ ማዕከል አድርገው እየተጠቀሙበት ነው የሚል ተደጋጋሚ ክስ ማቅረቧን ተከትሎ ነው። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗