በኢትዮጵያ 60 በመቶ የሚሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘቶች ለበጎ ዓላማ እየዋሉ አይደለም ተባለ
በኢትዮጵያ 60 በመቶ የሚሆኑ የማህበራዊ ሚዲያ ይዘቶች ለበጎ ዓላማ እየዋሉ አይደለም ተባለ ከ100 የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መካከል 55 ቱ ስልካቸዉንና ማህበራዊ ሚዲያን ሳይመለከቱ መዋል እንደማይችሉ ጥናት አመለከተ፡፡ በኢትዮጵያ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ቁጥር ከዕለት ወደ ዕለት እየጨመረ የመጣ ቢሆንም ከአጠቃቀም ጋር ተያይዞ ባሉ ክህሎቶች ላይ የእዉቀት ክፍተት መኖሩን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በዛሬዉ ዕለት ይፋ ባደረገዉ ሪፖርት ላይ ተመላክቷል ። በጥናቱ ላይ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ክፍል የተሳተፉት ዶክተር አብዱልአዚዝ ዲኖ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት በኢትዮጵያ 1 ሺህ 70 የማህበራዊ ሚዲያ ይዘቶች ላይ በተደረገ ጥናት 641 ወይም 60 በመቶ የሚሆኑት ይዘቶች ለበጎ አላማ እየዋሉ አለመሆናቸዉን በጉዳዮ ዙሪያ የተደረገ ጥናት አሳይቷል።…
Read the full story at zena24now ↗