ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ አመራር እና የአባላት ምደባን አጸደቀ።
ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ አመራር እና የአባላት ምደባን አጸደቀ። 7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው አራት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ነው የመከረው። በተጨማሪም በሕገ- መንግሥቱ አንቀጽ 55/19 እና በምክር ቤቱ የአሠራር እና የአባላት ሥነ ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀጽ 152 መሠረት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ አባላትን ለመሰየም የውሳኔ…
Read the full story at amharamassmedia ↗