በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ካርድ ዋጋ መወደድ ለማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዋና ተግዳሮት መሆኑ ተገለጸ

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-15 12:32:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኢትዮጵያ የኢንተርኔት ካርድ ዋጋ መወደድ ለማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዋና ተግዳሮት መሆኑ ተገለጸ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ባዘጋጀው መድረክ ይፋ ባደረገው አዲስ የምርምር ሪፖርት መሠረት፦ 👉የኢንተርኔት ካርድ መወደድ፡ ከ100 የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች መካከል 67ቱ የካርድ ዋጋ መወደድ ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ነገር ለመጠቀም ትልቅ ተግዳሮት እንደሆነባቸው ገልጸዋል። 👉የመሣሪያና የእውቀት እጥረት፡ የስልክና የኮምፒውተር እጥረት (38%) እንዲሁም የዲጂታል እውቀት ማነስ (38%) ተጠቃሚዎችን ከሚፈታተኑ ምክንያቶች መካከል ይጠቀሳሉ። 👉የህግ ማሻሻያ እና ቅጣት፡ የማህበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነትን እና አላግባብ አጠቃቀምን ለመቀነስ ከ100 ሰዎች 64ቱ በህግ ጥብቅ ቅጣት እንዲጣል ይደግፋሉ። 👉የጥላቻ ንግግርና ግጭት፡ ከ100 ተጠቃሚዎች 35ቱ የጥላቻ ንግግር የሚያሰራጩ ሲሆን፣ 28% የሚሆኑት…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]