ለጡት ካንሰር በሽታ እንዳይጋለጡ ምን ያክል ክትትል ያደርጋሉ ? የጡት ካንሰር በዓለማችን በብዛት ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ውስጥ ይመደባል።
ለጡት ካንሰር በሽታ እንዳይጋለጡ ምን ያክል ክትትል ያደርጋሉ ? የጡት ካንሰር በዓለማችን በብዛት ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ውስጥ ይመደባል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ42ኛ ጊዜ የሚከበረውን የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብር በደሴ አጠቃላይ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል አካሂዷል፡፡ ወይዘሮ ሠርኬ ከበደ ከ6 ዓመት በፊት ነበር የሕመም ስሜት በግራ ጡቴ ላይ የተሠማኝ ይላሉ። ያንጊዜ ሁለተኛ ልጃቸውን ነፍሰጡር እንደነበሩ ያስታውሳሉ። ወደ ተለያዩ ሆስፒታሎች ለምርመራ በመሄድ የጡት ካንሰር ሕመም…
Read the full story at amharamassmedia ↗