አራት ሴቶችን በሕገወጥ መንገድ ድንበር ለማሻገር የሞከሩ ሁለት ግለሰቦች በ19 ዓመት እስራትና በገንዘብ ተቀጡ
አራት ሴቶችን በሕገወጥ መንገድ ድንበር ለማሻገር የሞከሩ ሁለት ግለሰቦች በ19 ዓመት እስራትና በገንዘብ ተቀጡ በደቡብ ኦሮሚያ ዞን ነገሌ ቦረና አስተዳደር፣በሕገወጥ መንገድ የሠዎች ዝውውርና ድንበር የማሻገር ወንጀል በተከሰሱ ሁለት ግለሠቦች ላይ የእስራትና የንዘብ ቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የዞኑ ፖሊስ ገልጿል። የደቡብ ኦሮሚያ ዞን ፖሊስ ዋና መምሪያ የተለያዪ ወንጀሎችና የትራፊክ ምርመራ ዋና ክፍል ሐላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ሽኩሪ ኢያ እንደገለፁት ዮናስ አብድላሒ እና ሚካኤል ታደሠ የተባሉ ሁለት ግለሠቦች ከአራት ሴቶች ከፍተኛ ገንዘብ በመቀበል በባጃጅ አሳፍረው በሕገወጥ መንገድ ከሀገር ለማስወጣት ሙከራ አድርገዋል። ሁለቱ ተከሳሾች የካቲት 6ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ አራት ሠዓት ላይ ከነገሌ ቦረና መነሀሪያ ውስጥ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 1-77779 ኦሮ የሆነ ባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ…
Read the full story at zena24now ↗