🕊
🕊 በጋምቤላ ያለው ሁኔታ ምን ይመስላል ? በጋምቤላ ከተማ፣ የጸጥታ ሁኔታው ከሰሞኑን ይልቅ ዛሬ በአንጻራዊነት መረጋጋቱን እና ተኩስ እንዳልነበር ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ሆኖም ግን መደበኛ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ እንደቀድሞው እንዳልነበር ጠቁመዋል። " ሰላሙ የተረጋጋ ይመስላል፤ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ግን ወደ መደበኛ ሁኔታ አልተመለሰም " ያሉን ካነጋገርናቸው ነዋሪዎቹ አንዱ፣ " የመፈናቀል ሁኔታም ተስተውሏል " ብለዋል። " በተለይ የ04 ቀበሌ ነዋሪዎች ወደ 05 እና 01 ቀበሌዎች ተፈናቅለዋል። በተጨማሪ በአቦቦ ወረዳ ሉንጋ ቀበሌ በሚገኘው የወርቅ ማውጫ አካባቢ በተፈጠረ የበቀል ግጭት ሌላ የመፈናቀል ሁኔታ አለ " ብለዋል። በአካባቢው ፦ • ሱቆች ዝግ ሆነው መዋላቸውን ፤ • እንቅስቃሴው በጸጥታ ኃይሎች ብቻ የተገደበ • ምንም ዓይነት የግዢና…
Read the full story at tikvahethiopia ↗