ተጨማሪ ድሮኖች ተያዙ‼️
ተጨማሪ ድሮኖች ተያዙ‼️ አጥፍቶ ጠፊ ካሚካዚ ድሮኖች "በትግራይ ሰላም ኃይል" ተይዘዋል። ድሮኖቹ የተያዙት በማዕከላዊ ትግራይ ክልል አህፈሮም ወረዳ ቤተ-ገብዝ አካባቢ እንደሆነ ምንጮች ገልጸዋል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗