አርትስ ቲቪ የሳተላይት ስርጭቱን ማቋረጡ ተነገረ‼
አርትስ ቲቪ የሳተላይት ስርጭቱን ማቋረጡ ተነገረ‼ በአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በጋዜጠኛ አማረ አረጋዊና በሌሎች ባለሃብቶች ባለቤትነት የሚተደወደው አርትስ ቲቪ (Arts TV World) ከሳተላይትና ከዲጂታል ማህበራዊ ሚዲያ ስርጭት ውጭ መሆኑ ታውቋል። ለስርጭቱ መቋረጥ በባለአክሲዮኖች መካከል የተፈጠረ አስተዳደራዊ ውዝግብ፣ የሳተላይት አየር ሰዓት ክፍያ ወይም የቴክኒክ ችግሮች እንደ መንስኤ ቢጠቀሱም፤ ከጣቢያው ቦርድ ወይም ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን በይፋ የተሰጠ ማብራሪያ የለም።ጣቢያው በይዘቶቹ ከዚህ በፊት ከባለስልጣኑ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጠው ይታወሳል። ዋሱመሐመድ 👇 👇 👇 👇 ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗