አርትስ ቲቪ ስርጭቱን አቋረጠ

ZENA24NOWneutral2026-10-16 19:07:34 UTC
AdYour ad here[email protected]

አርትስ ቲቪ ስርጭቱን አቋረጠ አርትስ ቲቪ ወርልድ (Arts TV World) ከሳተላይት እና ከዲጂታል ስርጭት ውጭ መሆኑ ኢትዮ ታይምስ ዘግቧል ። ጣቢያው በጋዜጠኛ አማረ አረጋዊ፣ በአትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ በአትሌት ገብረእግዚአብሔር ገብረማርያምና በሌሎች ባለሀብቶች የተመሠረተ ነው። የስርጭቱ መቋረጥ ምክንያት ላይ የባለአክሲዮኖች አስተዳደራዊ ውዝግብና ሌሎች ጉዳዮች እየተጠቀሱ ቢሆንም፣ እስካሁን ከተቋሙም ሆነ ከሚዲያ ባለሥልጣኑ ይፋዊ ማብራሪያ አልተሰጠም። #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]