በራያ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ ‼
በራያ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ ‼ በራያ እና ወፍላ ስድስቱ ወረዳዎች እየተካሄደ ያለው ሕዝቡን አካታች ያላደረገ የጊዚያዊ አስተዳደር ምርጫ የሚያወግዝ ሰልፍ በቆቦ ከተማ ተካሄደ። በራያ እና ወፍላ ስድስቱም ወረዳዎች ማለትም በአላማጣ፣ ኮረም፣ ወፍላ፣ ባላ፣ ራያ አላማጣ እና ዛታ የጊዜያዊ አስተዳደር ምርጫው በአስቸኳይ እንዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ ተካሂዷል ፤ በሰልፉም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የወሎ ራያ አማራ ማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሜቴ ዋና ሰብሳቢ አቶ እያሱ ታረቀ እንደገለፁት እየተካሄደ ያለው የጊዜያዊ አስተዳደር ምርጫ አካታችነትና ገለልተኝነት የጎደለው ነው ብለዋል። አከራካሪ አካባቢዎች በፌዴራል መንግሥት ሥር እንዲቆዩ ከተሰጠው የቀደመ አቋም ውጭ፣ ተፈናቃዮች ሳይመለሱና የአማራ ማንነት ያላቸው ወገኖች በተገለሉበት ሁኔታ እንዲሁም የስምረት፣ ራዴፓ፣ የትግራይ ሰላም ሃይል…
Read the full story at addis_reporter ↗