ንብረታቸው በማስፈራራት እየወሰደ ያስቸገረ ልጃቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ካጋለጡት በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋለ።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-10-16 20:08:51 UTC
AdYour ad here[email protected]

ንብረታቸው በማስፈራራት እየወሰደ ያስቸገረ ልጃቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ካጋለጡት በኋላ በቁጥጥር ሥር ዋለ። ወላጅ እናቱን በተደጋጋሚ በማስፈራራትና በዛቻ ወንጀል በመፈጸም፣ እንዲሁም ንብረቶቿን ያለፈቃዷ በመውሰድና በመሸጥ ለግል ጥቅሙ ሲያውል ነበር የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ። ማራናታ ቢተው የተባለ ግለሰብ በድሬዳዋ ከተማ በፓሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው እናቱ ጉዳዩን በግል የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ በማጋራት ለሕዝብ ይፋ ካደረጉ በኋላ ነው። ከዚህ ቀደም ግለሰቡ ወላጅ እናቱን በማስፈራራትና ዛቻ ወንጀል በመፈጸም ተጠርጥሮ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ውሎ ለፍርድ ቤት መቅረቡን የፓሊስ መረጃ ያሳያል። በወቅቱ የግል ተበዳይ የሆኑት ወላጅ እናቱ ይቅርታ እንዲደረግለት ለፍርድ ቤቱ ጥያቄ ማቅረባቸውን ተከትሎ፣ ግለሰቡ (15,000) አስራ አምስ ሺህ የብር ቅጣት እና በሁለት አመት ገደብ…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]