ህወሃት በመቀሌ በሚገኘው የአሉላ አባነጋ ኤርፖርት ላይ ጥቃት እፈፅማለሁ አለ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-10-16 20:05:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ህወሃት በመቀሌ በሚገኘው የአሉላ አባነጋ ኤርፖርት ላይ ጥቃት እፈፅማለሁ አለ‼️ ህወሃት ዛሬ ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የፌደራል መንግሥቱ አየር መንገዱን ለወታደራዊ አገልግሎት እያዋለው በመሆኑ በአየር መንገዱ ውስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ ጠይቋል። ከዚህ በተጨማሪ የህወሓት ታጣቂዎች ወደሚገኙበት አካባቢዎች ባጃጅን ጨምሮ የሚደረጉ ማንኛውም የተሽከርካሪ ጉዞ አግጃለሁ ብሏል። አዩዘሀበሻ ======================== ለትክክለኛ ወቅታዊ መረጃ ቻናላችንን join አድርጉ፣ለትክክኛ መረጃ ፈላጊዎች ጋብዙ👇👇👇👇??👇👇👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]