ድሬዳዋ አስተዳደር በምግብ፣ መድኃኒትና ጤና አገልግሎቶች ላይ አዲስ የክፍያ ተመን መመሪያ አወጣ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-10-16 20:24:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

ድሬዳዋ አስተዳደር በምግብ፣ መድኃኒትና ጤና አገልግሎቶች ላይ አዲስ የክፍያ ተመን መመሪያ አወጣ። የድሬዳዋ ጤና ቢሮ " ፍትሃዊ አገልግሎት ለመስጠት ያስችላል " ያለውን ወቅታዊ ወጪ ታሳቢ ያደረገ አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ተመን መመሪያ (መመሪያ ቁጥር 20/2019) አዘጋጅቶ ይፋ አድርጓል። መመሪያው በምግብ ፣ በመድኃኒት ፣ በጤና ተቋማት ፣ ጤና ነክ አገልግሎቶች እና በጤና ባለሙያዎች ፈቃድ አሰጣጥ ላይ ተፈጻሚ ይሆናል። ክፍያውን በጥሬ ገንዘብ ፣ በባንክ ፣ በዴቢት ክሬዲት ካርድ ወይም በዲጂታል /ኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ዘዴዎች መፈጸም እንደሚቻል ተገልጿል ዋና ዋና የክፍያ ተመኖች 1. የጤና ተቋማትና መድኃኒት ቤት የብቃት ማረጋገጫ • አጠቃላይ ሆስፒታል ፦ ለአዲስ ፈቃድ 2,500 ብር | ለእድሳት 1,250 ብር • የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል እና ፋርማሲ ፦ ለአዲስ ፈቃድ 2,000…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]