ከተሾመች ከ5 ቀን በኋላ ከሥልጣን የተነሳችው የዋይት ሀውስ የፕሬስ ሴክሬተሪያት

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-10-16 20:52:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከተሾመች ከ5 ቀን በኋላ ከሥልጣን የተነሳችው የዋይት ሀውስ የፕሬስ ሴክሬተሪያት በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተሾማ የዋይት ሀውስ የፕሬስ ሴክሬተሪ በመሆን የተቀጠረችው ኬቲ ዘካሪያ በኃላፊነቷ በቆየች በአምስት ቀናት ውስጥ ከቦታዋ መነሳቷ ተነግሯል። ዘካሪያ ከኃላፊነቷ እንድትነሳ ከተደረገባቸው ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል የመጀመሪያው የመገናኛ ብዙኃን መግለጫዋ ላይ የደረሰባት ነቀፉ ዋነኛው ነው ተብሏል። ለ14 ደቂቃዎች ብቻ በቆየው በዚህ መግለጫ አብዛኛውን ጊዜ የተጻፈ መግለጫ ስታነብ የነበረ ሲሆን፣ በዕለቱ ጥያቄ የፈቀደችውም ለሦስት ወግ አጥባቂ የዜና ተቋማት ብቻ በመሆኑ ከፍተኛ ትችት አስተናግዳለች። በተጨማሪም "ጠበቃ" እንደሆነች ቢነገርም የሕግ ትምህርት መውጫ ፈተናን (Bar Exam) እንዳላለፈች መጋለጡ ከመግለጫው በተጨማሪ የሙያ ብቃት ጥያቄ እንዲነሳባት ሆኗል። ፕሬዝዳንት…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]