ህወሃት በመቀሌ በሚገኘው የአሉላ አባነጋ ኤርፖርት ላይ ጥቃት እፈፅማለሁ አለ‼️
ህወሃት በመቀሌ በሚገኘው የአሉላ አባነጋ ኤርፖርት ላይ ጥቃት እፈፅማለሁ አለ‼️ ህወሃት ዛሬ ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የፌደራል መንግሥቱ አየር መንገዱን ለወታደራዊ አገልግሎት እያዋለው በመሆኑ በአየር መንገዱ ውስጥ የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲቆሙ ጠይቋል። ከዚህ በተጨማሪ የህወሓት ታጣቂዎች ወደሚገኙበት አካባቢዎች ባጃጅን ጨምሮ የሚደረጉ ማንኛውም የተሽከርካሪ ጉዞ አግጃለሁ ብሏል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗