#የምርመራዘገባ በመንግስት ተወርሰው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተሰጡት 43 ተሽከርካሪዎች እንዲመለሱላቸው እየጠየቁ ያሉት ዜጎች
#የምርመራዘገባ በመንግስት ተወርሰው ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የተሰጡት 43 ተሽከርካሪዎች እንዲመለሱላቸው እየጠየቁ ያሉት ዜጎች "ጠ/ሚሩ ጉዳዩን ያውቁታል ወይ? ጥሮ እና ግሮ ከሚኖር ዜጋ ላይ በብድር የገባ መኪና በግፍ ተወርሶበት ወደ ቢሯቸው መወሰዱን ሰምተው ይሆን ወይ?" ዝርዝር የምርመራ ሪፖርቱን ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/43
Read the full story at meseretmedia ↗