#ትንታኔ በቢሾፍቱ አየር ኃይል ግቢ ለውጭ አገራት ወታደራዊ አታሼዎችና ዲፕሎማቶች ለእይታ የቀረቡት የህወሓት ድሮኖች እና ያስነሱት ጥያቄዎች
#ትንታኔ በቢሾፍቱ አየር ኃይል ግቢ ለውጭ አገራት ወታደራዊ አታሼዎችና ዲፕሎማቶች ለእይታ የቀረቡት የህወሓት ድሮኖች እና ያስነሱት ጥያቄዎች - ከቴክኖሎጂ እና ከዘመናዊ ውጊያ አኳያ ሲገመገም የኢራን ስሪት ድሮኖች ከሩሲያና ቻይና ተተኮሾች ጋር ተጣምረው መገኘታቸው ቡድኑ የተቀናጀ፣ ውስብስብ እና ዘመናዊ የአየር ጥቃት አቅም ለመገንባት አቅዶ እንደነበር ያሳያል - "እነዚህ ድሮኞች ከተያዙ ያልተያዙትና በተለያዩ ስፍራዎች የተደበቁት ምን ያህል ይሆኑ?" የሚለው ጥያቄ ዋናው ጉዳይ ሆኗል በኮ/ል ታዬ ፋ. ለመሠረት ሚድያ ይህን ለሚድያችን በተለይ የቀረበ ትንታኔ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/f3f
Read the full story at meseretmedia ↗