“ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን መቆማችንን እንቀጥላለን” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-10-17 07:53:09 UTC
AdYour ad here[email protected]

“ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን መቆማችንን እንቀጥላለን” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ የተገኙ ነዋሪዎች መከላከያ ሠራዊት ሕይወቱን ገብሮ ሰላምን የሚያስከብር የሀገር ዋስትና መኾኑን ተናግረዋል። ከሰልፈኞቹ መካከል የ70 ዓመቷ አዛውንት ወይዘሮ ዋጋየ አድማሴ፣ ወጣቱ ለድጋፍ ሲወጣ እሳቸውም እንደ እናትነታቸው ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን መኾናቸውን ለማሳየት መውጣታቸውን ገልጸዋል። ወጣት…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]