የግብፅና የሁቲዎች ውጥረት የኢትዮጵያ ባህር በር ያፋጥነዋል።

WASULIFEneutral2026-10-18 07:04:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

የግብፅና የሁቲዎች ውጥረት የኢትዮጵያ ባህር በር ያፋጥነዋል። በቀይ ባሕር አካባቢ እየተባባሰ የመጣው የፖለቲካና የደኅንነት ውጥረት በክልሉ የኃይል ሚዛን ላይ አዲስ ምዕራፍ እየከፈተ ይገኛል። የግብፅ ፓርላማ ከሳዑዲ ዓረቢያ ጎን በመሰለፍ በየመኑ ሁቲ አማፂያን ላይ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችሉ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ አስቸኳይ ስብሰባ መጥራቱ ተሰምቷል። ይህን ተከተሎ ሁቲዎች ለግብፅ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ የሰጡ ሲሆን፣ ማንኛውም ዓይነት ወታደራዊ እንቅስቃሴ ወደ ከባድ ኪሳራ እንደሚያመራና ለሁሉም አካላት ዝግጁ መሆናቸውን አስታውቀዋል። ሁቲዎች ወደ ግብፅና አካባቢው የሚያደርጉት ጥቃትና ግጭቱ ወደ ግብፅ ማዘንበሉ ለኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ ጥቅሞች አዎንታዊ አጋጣሚ ሊፈጥር እንደሚችል በርካታ የጂኦ-ፖለቲካ ተንታኞች ይጠቁማሉ። ለኢትዮጵያ የሚኖሩት ዋና ዋና ፋይዳዎች፦ 📌 የግብፅ ሙሉ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]