👉 ኬንያ የምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ የበላይነቱን ከኢትዮጵያ የነጠቀች ሲሆን ከፍተኛ የብሄራዊ ምርት እድገት ልዩነት ተመዝግቧል።

ZENA24NOWneutral2026-10-18 19:03:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

👉 ኬንያ የምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ የበላይነቱን ከኢትዮጵያ የነጠቀች ሲሆን ከፍተኛ የብሄራዊ ምርት እድገት ልዩነት ተመዝግቧል። 👉 የደቡብ አፍሪካ ኢኮኖሚ ከ33 የአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚዎች ድምር ይበልጣል። 👉 ግብፅ ናይጄሪያን በመቅደም በአፍሪካ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች። 👉 ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለመጀመሪያ ጊዜ 10 ጠንካራ ኢኮኖሚ ያላቸው የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ገብታለች። በስምኦን ደረጄ #ዳጉ_ጆርናል

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]