🇪🇹የዓለም ማራቶን በኢትዮጵያዊያን አሸናፊነት ተይዟል❗️
🇪🇹የዓለም ማራቶን በኢትዮጵያዊያን አሸናፊነት ተይዟል❗️ 🏃♀️ማምሻውን በነበረ የአምስተርዳም ማራቶን ቡዜ ዲሪባ በአንደኝነት አጠናቃለች። 🏃♀️ ከ1_6 ኢትዮጵያ ዊያኖች ተከታትለው በመግባት 9ኛ ደረጃ ላይ እስራኤልን ወክላ የምትሮጥ ኢትዮጵያዊት በመከተል የ10ኛ ደረጃንም ኢትዮጵያኖቹ አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል።
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗