በጸሎት መርሃ ግብር ወቅት ከግድግዳ ላይ የተነቀለው መስቀል ወድቆ የካህኑን ሕይወት መጥፋቱ ተገለፀ
በጸሎት መርሃ ግብር ወቅት ከግድግዳ ላይ የተነቀለው መስቀል ወድቆ የካህኑን ሕይወት መጥፋቱ ተገለፀ በኢኳዶር የባህር ዳርቻ ከተማ በሆነችው ጉያኪል የምሽት የቅዳሴ ስነ-ሰርዓት በማካሄድ ላይ የነበሩ አንድ የሮማ ካቶሊክ ካህን ከመሠዊያው ጀርባ ግድግዳ ላይ ተሰቅሎ የነበረ ትልቅ የእንጨት መስቀል ተነቅሎ በመውደቁና ራሳቸውን በመመታቱ ህይወታቸው አልፏል። የጉያቀል ሊቀ ጳጳሳት ጽህፈት ቤት ህይወታቸው ያለፈው ካህን በአካባቢው በሚገኘው የዘላለማዊ እርዳታ እመቤታችን ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉት አባት ፓትሪሲዮ አልፍሬዶ ሳንቼዝ ሞሊናሪ መሆናቸውን ገልጿል። አባቱ ዓለም አቀፍ የካቶሊክ እምነት ማህበር አባል ነበሩ። አሳዛኝ አደጋው የተከሰተው በቤተክርስቲያኑ ማህበራዊ ሚዲያ ገጾች አማካኝነት በቀጥታ ለህዝብ እየተላለፈ በነበረበት ሰዓት ከጸሎቱ ስነ-ሰርዓት 27 ደቂቃ ላይ ነበር። የቀጥታ…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗