በህፃናት አጥንት እና መገጣጠሚያ ላይ የሚከሰት ኢንፌክሽን በ8 ሰዓታት ዉስጥ ህክምና ካላገኘ የመገጣጠሚያ መድረቅን ያስከትላል ተባለ

ADDIS_NEWSneutral2026-10-19 17:48:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

በህፃናት አጥንት እና መገጣጠሚያ ላይ የሚከሰት ኢንፌክሽን በ8 ሰዓታት ዉስጥ ህክምና ካላገኘ የመገጣጠሚያ መድረቅን ያስከትላል ተባለ ህፃናት ላይ ለሚከሰት የአጥንት እና መጋጣጠሚያ ችግር ዋነኛ ዉ ምክኒያት ኢንፌክሽን ቢሆንም የተመጣጠነ ምግብb አለማግኘትም ለዚህ አይነቱ ችግር እንደሚያጋልጣቸው ለብስራት ሬዲዮ የተናገሩት በሳይንስ አምባ የአጥንት እና መገጣጠሚያ እስፔሻሊቲ ክሊኒክ የአጥንትና መገጣጠሚያ ስፔሻሊስት ዶክተር የአብ ሙላት ናቸዉ ። በህፃናት አጥንት እና መገጣጠሚያ ላይ የሚከሰት የአጥንት ኢንፌክሽን በመጀመሪያዎቹ ሰባት እና ስምንት ሰዓታት ዉስጥ ህክምና ካላገኘ የመገጣጠሚያ መድረቅ በማስከተል እንቅስቃሴን በእጅጉ እንደሚገድብ ዶክተር የአብ አክለዋል ። በተጨማሪም በህፃናት የአጥንት እድገት ላይ ተፅዕኖ ስለሚያሳድር የማጠር ፣የመርዘም ወይም የመጣመም ችግርንም ሊያስከትል…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]