" ከመብዛቱ የተነሳ ስለተለመደ ስለማይሰማ እንጅ ጥቃቱ አልቆመም። ምዕመናን ተገድለዋል " - የወረዳ ቤተክህነቱ እና የዞኑ ሀገረ ስብከት
" ከመብዛቱ የተነሳ ስለተለመደ ስለማይሰማ እንጅ ጥቃቱ አልቆመም። ምዕመናን ተገድለዋል " - የወረዳ ቤተክህነቱ እና የዞኑ ሀገረ ስብከት በኦሮሚያ ክልል፣ አርሲ ዞን ተደጋጋሚ ጥቃት በታጣቂዎች ከሚፈጸምባቸው ቦታዎች መካከል ሆንቆሎ ዋቤ እና ሺርካ ወረዳዎች ውስጥ በተፈጸመ አዲስ ጥቃት 6 ምዕመናን ሲገደሉ ሌሎች መታገታቸውን የሺርካ ወረዳ ቤተክህነት እና የዞኑ ሀገረ ስብከት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። ከአርሲ ሀገረ ስብከት አንድ አመራር ጉዳዩን አጣርተው በሰጡን ገለጻ፣ "በሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ሦስት ምዕመናን ተገድለዋል" ብለዋል። ግድያው የተፈጸመው ከዚህ በፊት ተደጋጋሚ ጥቃት ባስተናገደ "መጪቱ ላሎ" በሚባል ቦታ ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ/ም መሆኑን ገልጸዋል። ከሺርካ ወረዳ ቤተክህነት አንድ አመራር በሰጡን ቃል፣ "ጥቃቱ በአዲስ መልክ ቀጥሎ ምዕመናን ተገድለዋል" ብለዋል።…
Read the full story at zena24now ↗