ኢትዮጵያ ለ15 ወራት ተቋርጦ የቆየውን ወደ ኳታር የስጋ ኤክስፖርት ማስጀመሯን ገለጸች።

TIKVAHETHMAGAZINEneutral2026-10-19 19:17:11 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ ለ15 ወራት ተቋርጦ የቆየውን ወደ ኳታር የስጋ ኤክስፖርት ማስጀመሯን ገለጸች። ኢትዮጵያ ለ15 ወራት ተቋርጦ የቆየውን ወደ ኳታር የሚደረግ የስጋ ኤክስፖርት ከጥቅምት ወር 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ዳግም ማስጀመሯን የኢትዮጵያ ግብርና ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለሥልጣኑ የእንስሳት ምርት ሬጉላቶሪ መሪ ሥራ አሥፈጻሚ ዶ/ር አያሌው ሹመት እንደገለጹት፣ ኳታር በኤክስፖርት መስፈርቷ ላይ ያካተተችውን ተጨማሪ ነጥብ ለማሟላት ባለመቻሉ ኤክስፖርቱ ተቋርጦ መቆየቱን ገልጸዋል። እገዳው በኢትዮጵያ ላይ ብቻ የተጣለ እንዳልነበረ ያነሱት ዶ/ር አያሌው፥ በግብርና ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት እና ከኳታር ኤምባሲዎች ጋር በተደረጉ ተከታታይ ዲፕሎማሲያዊ ውይይቶች መፍትሔ መገኘቱን ተናግረዋል። እንስሳቱ ከመታረዳቸው በፊት በሰበታ እንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት አማካኝነት የደም…

Read the full story at tikvahethmagazine ↗
AdYour ad here[email protected]